ሜድቴክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ጋር በመተባበር በመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች ግጭት ለተጎዱት ወገኖች ድጋፍ አደረገ!!

ሜድቴክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ጋር በመተባበር ሰሞኑን በመስቃን እና ማረቆ ወረዳዎች አዋሳኝ አካባቢ በተከሰተው ግጭት በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ አደጋ በመፈጠሩ ምክንያት ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች መልሶ ማቋቋም በሚደረገው ጥረት እንደሁልግዜውም ሰብአዊነትን በማስቀደም አጋር በመሆኑ ግምታቸው 200000 (ሁለት መቶ ሺህ) የሆኑ የተለያዩ ህይወት አድን መድኃኒቶችን እና በጥሬ ገንዘብ 200000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)

Read More