ሜድቴክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ጋር በመተባበር ሰሞኑን በመስቃን እና ማረቆ ወረዳዎች አዋሳኝ አካባቢ በተከሰተው ግጭት በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ አደጋ በመፈጠሩ ምክንያት ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች መልሶ ማቋቋም በሚደረገው ጥረት እንደሁልግዜውም ሰብአዊነትን በማስቀደም አጋር በመሆኑ ግምታቸው 200000 (ሁለት መቶ ሺህ) የሆኑ የተለያዩ ህይወት አድን መድኃኒቶችን እና በጥሬ ገንዘብ 200000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
Read More
Medtech Ethiopia Plc and the Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Sh.Co have supported the Internally Displaced People As it is well known due to border conflict with Ethio-Somale Region, there are plenty of Internally Displaced People, mainly in East and West Hararghe Zones of Oromia Region. Accordingly, different interventions are being undertaken by the Government and
Read More
Julphar pharmaceuticals and Medtech Ethiopia in collaboration opens a huge pharmaceutical factory in Ethiopia. ጁልፋር መድኃኒት ፋብሪካ ዓለም አቀፍ የጥራት ሠርተፊኬት አገኘ ጁልፋር ሠርተፊኬቱን ያገኘው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጀርመን መንግሥት ጋር ባለው ስምምነት መሠረት ጂአይዜድ ለጁልፋር አስፈላጊውን ሥልጠና ከሰጠ በኋላ ገለልተኛ ኦዲተሮች መጥተው የፋብሪካው ምርቶች ዓለም አቀፍ የጤና ተቋም (WHO) ባወጣው መስፈርት መሠረት መመረታቸውን በማረጋገጣቸው
Read More